Addis Ketema Subcity Administration

Addis Ketema Subcity Administration/ Head/

Addis Ketema Subcity Administration /Head/:

m/s Ayida Awol:

image description

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሠላም፣ ፀጥታና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ የነዋሪዎቿን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞችና ፍላጎቶችን የምታሟላ እንድትሆን በአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት፣ ፍትሐዊና ቅልጥፍና የክ/ከተማችን ነዋሪ እርካታ በማሳደግ፤ የከተማችን ልማት ፈጣን፣ ዘላቂና የተቀናጀ እንዲሆን በመሪ ፕላን እንዲመራ በማድረግ፤ በከተማችን እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ በነቃ የህዝብ ተሳትፎ እንዲረጋገጥ በማድረግ፤ የዜጎች መብትና የህግ የበላይነት የተረጋገጠበት የፍትህ ሥርዓት በማስፈን የሁሉንም የልማት ኃይሎች እና አጋሮች በተቀናጀ መልኩ በመጠቀም የፈጣን ልማት ቀጣይነትና የሕዝቡን ፍትሀዊ ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ማረጋገጥ ነው፡፡

Teams under the sector:

icon

,

The main objective of the innvation...

icon
icon

The main objective of the innovation...

icon
icon

,

The main objective of the innovation...

icon
icon

.

The main objective of the innovation...

icon

Addis ketema subcity

Mission

በ2017 ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፈጣንና ዘላቂነት ያለው ልማት በማምጣት የዜጎች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠበትና እና ደህንነቷ የተጠበቀ ሆና ማየት፣

Vision

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሠላም፣ ፀጥታና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ የነዋሪዎቿን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞችና ፍላጎቶችን የምታሟላ እንድትሆን በአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት፣ ፍትሐዊና ቅልጥፍና የክ/ከተማችን ነዋሪ እርካታ በማሳደግ፤ የከተማችን ልማት ፈጣን፣ ዘላቂና የተቀናጀ እንዲሆን በመሪ ፕላን እንዲመራ በማድረግ፤ በከተማችን እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ በነቃ የህዝብ ተሳትፎ እንዲረጋገጥ በማድረግ፤ የዜጎች መብትና የህግ የበላይነት የተረጋገጠበት የፍትህ ሥርዓት በማስፈን የሁሉንም የልማት ኃይሎች እና አጋሮች በተቀናጀ መልኩ በመጠቀም የፈጣን ልማት ቀጣይነትና የሕዝቡን ፍትሀዊ ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ማረጋገጥ ነው፡፡

Values

1. ቅንነት/አክብሮተ ሰው/ 2. አሳታፊነት 3. ፍትሃዊነት 4. ግልጸኝነትና ተጠያቂነት 5. ቅልጥፍናና ውጤታማነት 6. ሙያን ማክበር /Professionalism/ 7. ለለውጥ መትጋት